ቢሮው የ2019 ዓ.ም ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን አከበረ ።
“ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባት እና ለአንድነታችን” የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባት እና ለአንድነታችን”
በሚል መሪ ቃል የ2019 ዓ.ም 19ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። ጥቅምት 2 ቀን 2019ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁሉም
ተቋማት 4:00 ላይ በተመሳሳይ ሰዓት እንዲከበር የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማስታወቁን ተከትሎ ሁሉም የቢሮ አመራሮች እና ጠቅላላ ሰራተኞች
በመሳተፍ በድምቀት ተከብሯል።በዕለቱም ሰንደቅ ዓላማ በመስቀል በተቋማት ያሉ ሁሉም አመራሮች እና ሰራተኞች ቃለ ማሃላ ፈጽመዋል፡፡
ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.