የሚጠየቁ ጥያቄዎች
ተደጋግሞ የሚነሱ ጥያቄዎች
መልሱን ከታች ማግኘት ካልቻሉ፣ እባክዎን የእውቂያ ቅጹን ይጠቀሙ ወይም በኢሜል ወደ info@example.com ይላኩልን. aaattorneybureau@gmail.com
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአስፈፃሚ አካላትን እንደገና ሲያደራጅ በአዋጅ ቁጥር 84/2016 ከተቋቋሙት ቢሮዎች ውስጥ አንዱ ፍትህ ቢሮ ነው፡፡ቢሮው በአዋጅ የተሰጡትን ስልጣንና ተግባር እውን ለማድረግ የመካከለኛ ጊዜ ራዕይውን ‹‹ በ2022 በኢትዩጵያ የፍትህ ተቋማት ተምሣሌት ሆኖ ማየት ›› በሚል ዓላማ እና የከተማ አስተዳደሩንና የነዋሪውን መብትና ጥቅም በማክበርና በማስከበር፣ ንቃተ ሕግ እንዲዳብር በማድረግ፣ የሕግ ተፈፃሚነትን በማረጋገጥ የላቀ የፍትህ አገልግሎት መስጠት ዋና ተልዕኮውን በማድረግ ለከተማዋ ነዋሪዎችና ለአስተዳደሩ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡
ጥያቄህን ጠይቅ
መልሱን ከታች ማግኘት ካልቻሉ እባክዎን መልእክት ይላኩልን.