የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በ20...

image description
- ውስጥ Laws    0

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት 5 ሺህ 44 የፍትሐ ብሔር መዝገቦች ክርክርን በማሸነፍ ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የመንግስትንና የህዝብን ሀብት ማዳን መቻሉን የከተማ አስተዳደሩ ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ።

Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.