በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በሰው የመነገድ ሰውን በህገወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በስሩ የሚገኙ መዋቅሮች የ2016 በጀት ዓ.ም ምዘና አካሀሄደ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በሰው የመነገድ ሰውን በህገወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በስሩ የሚገኙ መዋቅሮች የ2016 በጀት ዓ.ም ምዘና አካሀሄደ፡፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ምዘናው በከተማ የስራ ቡድን ሰብሳቢ ተቋማትን በክፍለከተማ ደግሞ የፍትህ ጽ/ቤት የትብብር ጥምረት አስተባባሪ ተቋማትን ያካተት መሆኑን የጽ/ቤት ሃላፊው አቶ ታደሰ ፈይሳ ገልጸዋል፡፡
እንደ ጽ/ቤት ሃላፊውገለጻ ምዘናው 6 ዋና ዋና ነጥቦችን የያዘ እንደሆነ በሰው የመነገድ ድንበርን ማሻገር ወንጀልን በተመለከተ ፣ የትብብር ጥምረትን ፣ከግንዛቤ ፈጠራ ፣ህግን ከማስከበር አንጻር እና ወንጀሉን ከመከላከል ፣ተጎጂዎችን ጥበቃ እና መልሶ ከማቋቋም አንጻር ተቋማት ምንደረጃ ላይ እንዳሉ መመዘናቸውን ገልጸዋል፡፡
ሃላፊው ከዚቀደም ተቋማቱ ክትትል እና ድጋፍ የተደረገላቸው መሆኑን ገልጸው አሁን በተደረገው ምልከታ አበረታች መሻሻሎች ማየታቸው ን በመግለጽ እንዲህ አይነቱ ክትትል በተቋማት መካከል ጥሩየሆነ የስራ ተነሳሽነትን ይፈጥራል ያሉት አቶ ታደሰ በቀጣይ መስፈርቱን ተከትለን የተሸለ አፈጻጸም ላሳዩ ተቋማት እውቅና እና እንሰጣለን ብለዋል፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.