ቢሮው መኪና ተሸለመ!!

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ቢሮው መኪና ተሸለመ!!

ቢሮው መኪና ተሸለመ!!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በተደረገ የ2016 በጀት አመት ከተማ አቀፍ የሴክተሮች ምዘና የላቀ ውጤት በማስመዝገቡ መኪና ተሸልሟል።

ለዚህ ስኬት ላበቃችሁ የፍትህ ቢሮ ዐቃቢያነህ እና የአስተዳደር ሰራተኞች ፣ የክፍለከተማ ፍትህ  ጽ/ቤት አመራሮች እና ዐቃቢያነ ህግ እንኳን ደስ አላችሁ!!!


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.