
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር መንግስት ሠራተኞች አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 56/2010 ስልጠና መስጠት ተጀመረ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር መንግስት ሠራተኞች አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 56/2010 ስልጠና መስጠት ተጀመረ
።።።።።።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ የሕግ ስርፀትና ምክር መስጠት ዳይሬክቶሬት በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ለሚገኙ ሠራተኞች በአዋጅ ቁጥር 56/2010 ላይ ከጥቅምት 21/02/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ስልጠና መስጠት ተጀመረ ።
በስልጠናው የተካተቱ ዋና ዋና ጉዳዮች የመንግስት ሠራተኛ መብትና ግዴታ፣ የመንግስት ሠራተኛ ሊኖረው ሲለሚገባ ስነምግባር፣ በሥራ ላይ የሚፈፀሙ የዲሲፒሊን ጥፋት ኣይነቶች፣ የዲሲሊን እና የቅሬታ አቤቱታ አቀራረብ አወሳን ላይ በማተኮር የሚሰጥ ሲሆን ሰልጣኞች ከስልጠናው የመንግስት ሠራተኞች ሊኖረው ስለሚገባ ሥነምግባር፣ መመብት እና ግዴታ የዲሲፒሊን ጥፋተቾ አስተዳደራዊ ቅጣት እርምጃ አመሳሰድ ላይ ግንዛቤ እንደሚኖራቸው ተገልፀዋል፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.