ማስተባበሪያ  ጽ/ቤቱ የ2017  በጀት የሩብ ዓ...

image description
- ውስጥ Laws    0

ማስተባበሪያ  ጽ/ቤቱ የ2017  በጀት የሩብ ዓመት  አፈጻጸም  አመት  ውይይት ተደርገ፡፡

ማስተባበሪያ  ጽ/ቤቱ የ2017  በጀት የሩብ ዓመት  አፈጻጸም  አመት  ውይይት ተደርገ፡፡
።።።።።።።።
በአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በሰው የመነገድ ሰውን በህገወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀልን መከላከል ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የትብብር ጥምረት ሰብሳቢ ተቋማት እና አባላት የክፍለከተማ እና ወረዳ ተጠሪ አቃቢያነ ህግ በተገኙበት የሩብ አመት አፈጻጸም ገመገመ።
የማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊው አቶ ታደሰ ፈይሳ በመክፈቻ ንግግራቸው ህገወጥ የሰዎች ዝውውር አለም አቀፋዊ ይዘት ያለው አጀንዳ መሆኑን ገልጸው አፈጻጸም ስንገመግም የወንጀሉን አስከፊነት ግምት ውስጥ በማስገባት መሆን አለበት ብለዋል።
በወቅቱ Hope for justice country director የድርጅቱን አጠቃላይ ገጽታ እና በቀጣይ ከፍትህ ቢሮጋር የሚሰሩ ስራዎችን አቅርበዋል።
በመድረኩ በ2017 በጀት ዓመት በትብብር ጥምረቱ ወንጀሉን ለመከላከል በሩብ አመቱ የተሰሩ  ስራዎችን  የማስተባበሪያ ጽ/ቤት  በተከናወኑ አበይት ተግባራት ያቀረቡ ሲሆን  ፤  ከክፍለ ከተማ አቃቂ ቃሊታ ፣ጉለሌ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ ከተመረጡ ወረዳዎች  አዳስ ከተማ  እና ኮልፌ በተጨማም  መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት ሂወት ኢትዮጲያ አፈጻጸማቸውን በዝርዝር አቅርቦዋል።   
የማስተባበሪያ ጽቤት ኃላፊ ው ለተነሱ ሃሳብ እና አስተያየት በሰጡበት ወቅት ወንጀሉን ለመከላል ከማዕከል እስከ ወረዳ ባለው አደረጃጀት በተሰጠ አመራር አመርቂ ወጤት ማየት ተችሏል ብለው በተለይ አቃቂ ቃሊቲ አበረታች ውጤት ማሳየቱን ገልፀው  መንግስታዊ እና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች በተለይcvm እና hop for justic  ምስጋና አቅርበዋል፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.