የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመራር እና ዳኞች በከተማችን የተሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጉብኝት አድርገዋል።
የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመራር እና ዳኞች በከተማችን የተሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጉብኝት አድርገዋል። ጉብኝቱን የመሩት የፍርድቤቱ ፕሬዝዳንት አቶ ፉአድ ኪያር ሲሆኑ ምክትል ፕሬዝዳንቶችን ጨምሮ ከ120 በላይ ዳኞችን በጥያቄያቸው መሠረት የተመረጡ ቦታዎችን አስተዳደሩን በመወከል በማስጎብኘት የድርሻችንን አበርክቶ አድርገናል።
የዳኝነት አካሉ የተጀመሩ የልማትና መልካም አስተዳደር ተግባራትን በፈጣን ፍትህ በማረጋገጥ በሀገር ግንባታ አዎንታዊ ሚና እያበረከቱ እንደመጡ ይታወቃል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.