የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት የአብይት ተግባ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት የአብይት ተግባራት አፈጻጸም ፣ የሪፎርም እና የቅንጅታዊ ተግባራት አፈጻጸም ምዘና እየተካሄ ነው፡፡

መጋቢት25/2017

አቶ ተስፋዬ ደጀኔ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ቢሮ ምክትል ኃላፊ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በማስተላለፍ በዚህ ደረጃ በመቀናጀት ቢሮአችን በስድስት ወራት የፈጸመውን ለመመዘን መምጣታችሁ የሚያስመሰግን ነው በማለት ቢሮው ያለበትን ደረጃ አጠር ያለ ማብራሪያ በመስጠት መረሃ ግብሩን አሰጀምረዋል ።

ምዘናው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት፣ ከፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ እንዲሁም   ከፕላንና ልማት ቢሮ በመጡ የምዘና ኮሚቴ እየተደረገ ይገኛል።

የአዲስ አበባ ፍትህ ቢሮ አመራሮችና ዳይሬክተሮች ተገኝተዋል ፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.