176/2016 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት
ወቅቱን የሚመጥን የኤግዚቢሽን ማዕከሌና የገበያ ሌማት ዯርጅት ሆኖ እያሇገሇ ባሇመሆኑ ዴርጅቱ የተቋቋመበትን የንግዴ ዓሊማ እና የሚሳተፍበት አትራፊ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች በግሌጽ አስቀምጦ ውጤታማ አሰራር መዘርጋት አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
የኤግዚቢሽን ማዕከሌና የገበያ ሌማት ዯርጅት አዯረጃጀትና አሰራር ከአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የሌማት ዴርጅቶች የሚመሩበትን ሁኔታ ሇመወሰን ከወጣው ዯንብ ቁጥር ፻/፪ሺ፮ ጋር ማጣጣም አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤