150_2015የደንብ ማስከበር ባለስልጣን አደረጃጃት የባለሥልጣኑን የፓራሚሊተሪ ሠራተኞች አስተዳደር ደንብ
የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን በአዋጅ የተሰጠዉን ሥልጣንና ተግባራት በሚገባ ተግባራዊ ለማድረግ አደረጃጀት፣ አሠራርን እና የባለሥልጣኑን የፓራሚሊተሪ ሠራተኞች አስተዳደር ደንብ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፸4/2ሺ!4 አንቀፅ ፺1 እና አንቀጽ ፵7 ንዑስ አንቀጽ (!7) መሰረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡