ህትመቶች

REGULATION NO. 151/2023 A REGULATION TO RE-AMEND ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION GOVERNMENT PUBLIC OFFICES SERVICE CHARGES REGULATION NO. 117/2020 (AS AMENDED

image description

የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የመንግስት መሥሪያ ቤቶች ሇሚሰጡት አገሌግልት፣ ሇሚያቀርቡት ዕቃ እና ሇአገሌግልት መስጫ ዋጋ ሌክ በህግ የተወሰነ እንዱሆን ሇማዴረግ፤የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የመንግስት መሥሪያ ቤት የአገሌግልት ክፍያ ዯንብ ቁጥር 117/2013 እና ማሻሻያው ዯንብ ቁጥር 134/2014 የወጡ ቢሆንም የአገሌግልት ክፍያ ተመን ያሌተወሰነሊቸው ወይም ያሌተሻሻሇሊቸው ወይም ተጨማሪ የአገሌግልት ዋጋ ማሻሻያ ያስፈሇጋቸው አስፈፃሚ ተቋማት በመኖራቸው ዯንቦቹን እንዯገና ማሻሻሌ በማስፈሇጉ፤የአዱስ አበባ ከተማ ካቢኔ በከተማው አስተዲዯር የፋይናንስ አስተዲዯር አዋጅ ቁጥር ፶፩/፪ሺ፱ አንቀፅ ፲፮ ንዐስ አንቀፅ (፩) በተሰጠው ስሌጣን መሰረት ይህንን ማሻሻያ ዯንብ አውጥቷሌ፡፡