ህትመቶች

156-2023 የሠራተኞች የድልድል ደንብ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአደረጃጀት ክለሳ ጥናት ለተደረጉ የሥራ መደቦች የሠራተኞች የድልድል ደንብ

image description

ደንብ ቁጥር 156/2016 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአደረጃጀት ክለሳ ጥናት ለተደረጉ የሥራ መደቦች የሠራተኞች የድልድል ደንብ በከተማ አስተዳደሩ በተመረጡ መሥሪያ ቤቶች ላይ አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻልና የህብረተሰቡን እርካታ ከፍ ለማድረግ ታሳቢ ተደርጎ መዋቅራዊ አደረጃጀት ማሻሻያ በማድረግ ሠራተኞችን በማወዳደር ደልድሎ ማሰራት በማስፈለጉ፤ ከከተማ አስተዳደሩ የመንግስት ሠራተኞች አዋጅ ጋር የሚጣጣም፣ የሠራተኛ ድልድል ግልጽ፣ አሳታፊና ተጠያቂነት ያለበት አሰራር በመዘርጋት ሠራተኛውን በሥነ-ምግባርና በብቃት ላይ በመመርኮዝ ደረጃ በወጣላቸው መደቦች ላይ ድልድል ማድረግ በማስፈለጉ፣