የ አዲስ አበባ ዉሃ ና ፍሳሽ ባለስልጣን የ ኘሮሰስ ካውንስል አባለት አሰራርና አፈፃ ፀም መመሪያ ቁጥር 1/2012
የአዱስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባሇስሌጣን በአዋጅ ቁጥር 10/87 እና በአዋጅ ቁጥር 35/2004 እንዱሁም በዯንብ ቁጥር 34/94 የተቋቋመሇትን አሊማ ውጤታማ በሆነ መሌክ በመፇፀም ዯንበኞች ፇጣን፣ ቀሌጣፊ፣ ውጤታማና ፍትሀዊ አገሌግልት እንዱያገኙ ማዴረግ አስፇሊጊ በመሆኑ፣ ዉሳኔ የሚያስፇሌጋቸዉን የተሇያዩ ጉዲዮች ህግና ስርዓትን በተከተሇ መሌኩ እንዱከናወኑ ሇማስቻሌ የባሇስሌጣኑን ፕሮሰስ ካውንስሌ ተግባርና ኃሊፉነት በግሌፅ ማስቀመጥ አስፇሊጊ በመሆኑ፤ የኘሮሰስ ካወንስለ ወቅቱንና ጊዜውን የጠበቀ የሥራ ዕቅዴ እንዱያዘጋጅ በማዴረግና አፇፃፀሙን ተከታትል በመገምገም በተቋሙ ውጤታማ የሆነ የሥራ አፇፃፀም እንዱኖር ሇማስቻሌ እንዱሁም ስራውን ሃሊፉነትና ተጠያቂነት ባሇው መንገዴ ሇመምራት እንዱችሌ ማዴረግ አስፇሊጊ በመሆኑ ስሇታመነ ፣ በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር አስፇፃሚና የማዘጋጃ ቤት አገሌግልት አካሊት እንዯገና ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 35/2004 አንቀጽ 53 ንዐስ አንቀጽ 2 በተሰጠው ስሌጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷሌ፡