አዱስ አበባ ውሃና ፈሳሽ ባሇስሌጣን የተገሌጋዮች ቅሬታ አቀራረብ አያያዝ እና አፈታት ስርዓት መመሪያ ቁጥር 2/2012
በአገሌግልት አሰጣጥ ሂዯት ሊይ በተገሌጋዮች ሇሚቀርቡ ቅሬታዎች መፍትሄ በመስጠት የግሌፀኝነት፣ የተጠያቂነት እና የህግ የበሊይነትን ማረጋገጥ አስፈሊጊ በመሆኑ፤ በአገሌግልት አሰጣጥ ሇቅሬታ መንስኤ የሚሆኑ ስህተቶችን ሇማረምና አገሌግልት አሰጣጡን በተከታታይ ሇማቀሊጠፍና ውጤታማ ሇማዴረግ የሚረዲ የመረጃ ምንጭ ሆኖ የማገሌገሌ እንዱሁም ሇላልች ሇሚመሇከታቸው ህጋዊ አካሊት አቤቱታ የማቅረብ ጫናን በመቀነስ እነዚህን ከሊይ የተመሇከቱትን ዓሊማዎች በትክክሌ በተግባር ሇማዋሌ እንዱቻሌ ይህንን መመሪያ ማውጣቱ አስፈሊጊ በመሆኑ፣ የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር አስፈፃሚ እና ማዘጋጃ ቤት አገሌግልት አካሇት እንዯገና ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 35/2004 አንቀጽ 53 ንዐስ አንቀጽ 2 መ/ቤቱ በተሰጠው ስሌጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷሌ፡