10 REGULATION NO.10-2015 የሥነ- ምግባር ደንብ
ዯንብ ቁጥር 0/፪ሺ፲፭ የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የመንግስት መሥሪያ ቤት፣ የሌማት ዴርጅት እና ህዝባዊ ዴርጅት ተሿሚዎች እና ሠራተኞች የሥነ- ምግባር ዯንብ ከሙስናና ብሌሹ አሰራር የፀዲ፣ በህዝብ አገሌጋይነት መንፇስ የሚተጋ እና የሥነ-ምግባር መርሆዎችን ተግባራዊ የሚያዯርግ ትጉህ የተቋም ተሿሚና ሠራተኛ መፍጠር በማስፇሇጉ፤ የመንግስት መሥሪያ ቤት፣ የሌማት ዴርጅት እና ህዝባዊ ዴርጅት አካሊት ሇህብረተሰቡ የሚያቀርቡት አገሌግልት ከብሌሹ አሰራር የፀዲ እንዱሆን በማዴረግ የእዴገትና የዳሞክራሲ ግንባታ ተግባራት ተጠናክረው እንዱቀጥለ ማዴረግ በማስፇሇጉ፤