ህትመቶች

ደንብ ቁጥር 168/2016 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስትራቴጂክ ፕሮግራሞች ማኔጅመንት ጽህፈት ቤት ማቋቋሚያ ማሻሻያ ደንብ

image description

ደንብ ቁጥር ፻፰/፪ሺ፲፮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስትራቴጂክ ፕሮግራሞች ማኔጅመንት ጽህፈት ቤት ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር ፻፵፯/፪ሺ፲፭ን ለማሻሻል የወጣ ደንብ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስትራቴጂክ ፕሮግራሞች ማኔጅመንት ጽህፈት ቤት ስልጣንና ተግባር ማሻሻል በማስፈለጉ፤ የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን እንደገና በወጣው አዋጅ ቁጥር ፹፬/፪ሺ፲፮ አንቀጽ ፺፬ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ይህንን ማሻሻያ ደንብ አውጥቷል፡፡