ህትመቶች

ደንብ ቁጥር 170/2016 የኅብረት ሥራ ማህበራት አደረጃጀትና አሰራር ደንብ

image description

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኅብረት ሥራ ኮሚሽን ቀደም ሲል በተለያዩ የኅብረት ሥራ ማህበራት ዓይነቶች የተደራጁ ማህበራትን ውጥታማነት ለማረጋገጥ የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ አስፈላጊ በመሆኑ፤ የህብረት ሥራ ማህበራቱን ለመደገፍ፣ ለመከታተልና ለመቆጣጠር የወጡ በርካታ መመሪያዎችን ወደ አንድ ሰብሰብ በማድረግ ለአፈጻጸም ምቹ፣ ግልጽ እና ለሕብረት ሥራ ማህበር አባላት በቀላሉ ተደራሽ መሆን የሚችል ደንብ አድርጎ ማውጣቱ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ,4/፪፻፲፮ አንቀጽ -4 መሰረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡