ህትመቶች

አዋጅ ቁጥር ፩/፲፱፻፹፭ ዓ. ም. የክልል አሰራ አራት መስተዳድር አዲስ ነጋሪ ጋዜጣ ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

image description

የክልል አስራ አራት ክላዊ መስተዳድር በሕግ የተሰጠውን ስልጣንና ተግባር ለመወጣት የሚያስችሉ የራሱ ሕጎች በክልሉ ምክር ቤት ተመክረው የወጡና የሚወጡ በመሆኑ፤ በክልሉ ምክር ቤት የተለያዩ ሕጎች ኃይል ኑሯቸው ተፈጻሚ የሚሆኑት የሕጉ ተጠቃሚ የሆነው ሕዝብና የክልሉ መስተዳድር የሕግ አወጭ የሕግ ተርጓሚና የሕህግ አስፈጻሚ አካላት በሕዝብ ጋዜጣ በቅድሚያ አንዲያውቁት ሲደረግ ስለሆነ ሕጎቹ የሚወጡበት ኦፊሴል ጋዜጣ ማቋቋመ በማስፍለጉ፤ በክልል አስራ አራት የሽግግር መስተዳድር ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፳፪ መሠረት የሚከተለው ታውጅዋል።