173/2016 የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት
ቴአትር ቤቶቹ በገበያ ተወዲዲሪ ሆነው ህብረተሰቡ ባህሌና ታሪኩን እንዱያውቅና እንዱጠብቅ ማዴረግ የሚያስችሌ የኪነ-ጥበብ ውጤት የሆኑ ተውኔቶችንና ቴአትሮችን እንዱሁም ሙዙቃ እና የውዜዋዛ ጥበብ ስራዎችን በመፍጠር፣ በማጋጀት ሇታዲሚው ተዯራሽ እንዱያዯርጉ ሇማስቻሌ በአንዴ አስተዲዯር ስር መዯራጀታቸው አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ አዱስ አበባ ከተማ ከዕሇት ወዯ ዕሇት እያስመገበች ሊሊችው ሁሇንተናዊ እዴገት ሇማፋጠን በቴአትር ቤቶች የሚጋጁ የኪነ-ጥበብ ሥራዎች በጥራትም ሆነ በብዚት ዯረጃቸውን ጠብቀው ትርፋማ ሆነው እንዱወጡ የሌማት ዴርጅት ሆነው መቋቋማቸው አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤የአዱስ አበባ ከተማ ካቢኔ የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር አስፈፃሚ አካሊትን ሥሌጣንና ተግባር እንዯገና ሇመወሠን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬/፪ሺ፮ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፪ እና ፺፫ ንዑስ አንቀጽ () በተሰጠው ሥሌጣን መሠረት ይህን ዯንብ አውጥቷሌ፡፡