ህትመቶች

200/2018 የመዋቅራዊ ፕላን ዝግጅት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ማቋቋሚያ ደንብ

image description

የአዲስ አበባ ከተማን መዋቅራዊ የዕድገት ፕላን ከተዘጋጁት ከአገሪቷ ህልም ከከተማዋ የሌማት ዕቅዶች ጋር ማጣጣም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ ከጊዜ ወደ ጊዜ ተለዋጭ የሆኑት የዓለም፣ የአገርና የከተማ አቀፍ ሁኔታዎችን ተከትል ያለውን ዕድገት የሚመጥን የከተማ መዋቅራዊ ፕላን መዘጋጀት እንዳለበት በመታመኑ፤ በሥራ ላይ ያለው የከተማው መዋቅራዊ ፕላን የአገልግሎት ዕዴሜው እየተገባደደ በመሆኑና የሚጠናውን መዋቅራዊ ፕላን እየመጡ ካሉ ለውጦች እና የከተማ ፕላን እሳቤዎች ጋር ማጣጣም በማስፈለጉ፤የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላት እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፹፬/፪ሺ፲፮ አንቀጽ ፺፫ መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡