ህትመቶች

ደንብ_ቁጥር 202/2018 የተሻሻለ የፋይናንስ አስተዳደር ደንብ

image description

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፋይናንስ አስተዳደርር ደንብ ቁጥር ፴፱/፪ሺ፪ በሥራ ሊይ በቆየባቸው ዓመታት ያጋጠሙ ችግሮች በማስወገድ የመንግስት በጀት አዘገጃጀት በወጪ ላይ ከተመሰረተ የበጀት አዘገጃጀት ውጤትን መሰረት ባደረገው ፕሮግራም በጀት በመቀየሩ፣ የመንግስት ገንዘብ አሰባሰብ፣ የክፍያ፣ የሂሳብ አያያዝ እና የውስጥ ቁጥጥር እንዱሁም የሃብትና የዕዲ አስተዳደር ብቃት የሆነው፣ ቀልጣፋ እና ውጤታማ እንዲሆን ለማስቻል፤ አዳዲስ የአሰራር ሥርዓቶችን ሥራ ላይ ማዋል በመታመኑ ነባሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፋይናንስ አስተዳደር ደንቡን መተካት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተሻሻለ የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፶፩/፪ሺ፱ ዓ.ም አንቀጽ ፸፮ መሰረት ይህንን ደንብ አውጥቷል።