ህትመቶች

ደንብ ቁጥር 204/2018 ከሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋም ከመኝታ አገልግሎት ማዘጋጃ ቤታዊ ታክስ

image description

ከተማዋ ለቱሪስትና ለነዋሪዎቿ ምቹ የማድረግ የተለያየ መስዕብ ያለው የጉብኝትና የመዝናኛ ቦታዎችን የማልማት፣ መሰረተ ልማትና ልዩ ልዩ አገልግሎቶችን የማዘመን እና ዘላቂነቱ የተረጋገጠ ለማድረግ ተጨማሪ የገቢ ምንጭ በማስፈለጉ፤ የአዲስ አበባ ከተማ ምክርቤት በአዲስ አበባ ከተማ ቻርተር አዋጅ ቁጥር ፫፻፷፩/፩ሺ፱፻፺፭ (እንደተሻሻለ) አንቀፅ ፲፬ ንዑስ አንቀጽ (፩) ተራ ፊደል (ሠ) መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡